ሚንበር ቲቪ
ሁለንተናዊ ከፍታ !
አዲስ የተለቀቁ
እነሆ ኸበር
ምህዋር
እነሆ ኸበር
ሞሪታኒያዊው ዓሊም፣ የሚዛናዊነት ፈርጥና የወሰጢያ አባት ሼኽ ደዶው ዛሬ በ”እነሆ ኸበር” ዝግጅታችን ይዳሰሳሉ።ዕለተ ሐሙስ መስከረም 19 | 2015
ምህዋር
መጻህፍት

የካሊድ መንገድ
—-> በ ሁዳ ኬ <—-
ከካሊድ ጋር የተዋወቅነው ትምህርት ቤት ነው፡፡ ፈታ ያለ ልጅ ነው፡፡ ምንም ነገር ለማድረግ ከቤተሰቡም ሆነ ከሌሎች ሰዎች አይደባበቅም፡፡ ይቅማል፣ ያጨሳል- ማለቴ ሺሻም ይሞክራል፡፡ እውነቱን ለመናገር እኔና ሌሎች በቡድን የምናስብና የምንንቀሳቀስ የካሊድ ጓደኞች ጫትም ሆነ ሺሻ የለመድነው እሱን ታከን ነው ብል ለእውነት ሩብ ጉዳይ ሀቅ እንዳወራሁ ነው የሚሰማኝ፡፡ ——–>> ተጨማሪ ለማንበብ
የቅርብ ጊዜ መልዕክት

ማሰብ እና መለወጥ
ማሰብና መለወጥ በርካታ ጌዜያት ስለመለወጥ አስበናል፡፡ በርካታ የማያዳግም የሚመስሉ ውሳኔዎችን ወስነን ይሆናል፡፡ ነገር ግን ተመሳሳይ ሁኔታን ሁኔታን በተደጋጋሚነት አስተናግደናል፡፡ ይህ የሆነው ከውስጣችን ለመነጨው የመለወጥ ጥያቄ መልስ ስለመስጠታችን አይደለም፡፡ ነገሩ የሰጠነው ምላሽ ካለመውደዳችን ነው፡፡ —–>> ተጨማሪ ለማንበብ
መጣጥፍ
December 7, 2023 ٢٤ جُمَادَىٰ ٱلْأُولَىٰ ١٤٤٥
Asr Iqamah
3:46 PM2 Hours 46 Minutes |
||
---|---|---|
Prayer | Begins | Iqamah |
Fajr | 5:13 AM | 5:23 AM |
Sunrise | 6:28 AM | |
Zuhr | 12:17 PM | 12:27 PM |
Asr | 3:36 PM | 3:46 PM |
Maghrib | 6:05 PM | 6:15 PM |
Isha | 7:16 PM | 7:26 PM |
