[videojs_hls url=”http://20.86.112.237/tmp_hls/stream1/index.m3u8″ width=”1280″ inline=”true” autoplay=”true”]
Minber Live
[videojs_hls url=”http://20.86.112.237/hls/stream1.m3u8″ width=”1280″ autoplay=”true”]
የ ካሊድ መንገድ
የ ካሊድ መንገድ ከካሊድ ጋር የተዋወቅነው ትምህርት ቤት ነው፡፡ ፈታ ያለ ልጅ ነው፡፡ ምንም ነገር ለማድረግ ከቤተሰቡም ሆነ ከሌሎች ሰዎች አይደባበቅም፡፡ ይቅማል፣ ያጨሳል- ማለቴ ሺሻም ይሞክራል፡፡ እውነቱን ለመናገር እኔና ሌሎች በቡድን የምናስብና የምንንቀሳቀስ የካሊድ ጓደኞች ጫትም ሆነ ሺሻ የለመድነው እሱን ታከን ነው ብል ለእውነት ሩብ ጉዳይ ሀቅ እንዳወራሁ ነው የሚሰማኝ፡፡ ምላሱ ላይ የተነቃሳት የምትመስለን የካሊድ …
ማሰብና መለወጥ
ማሰብና መለወጥ በርካታ ጌዜያት ስለመለወጥ አስበናል፡፡ በርካታ የማያዳግም የሚመስሉ ውሳኔዎችን ወስነን ይሆናል፡፡ ነገር ግን ተመሳሳይ ሁኔታን ሁኔታን በተደጋጋሚነት አስተናግደናል፡፡ ይህ የሆነው ከውስጣችን ለመነጨው የመለወጥ ጥያቄ መልስ ስለመስጠታችን አይደለም፡፡ ነገሩ የሰጠነው ምላሽ ካለመውደዳችን ነው፡፡ ምላሹ የሚሻውን መስዋዕትነት ስላልከፈልን ነው፡፡ መለወጥ መፈለግ ብሎም ጎዳናውን መጀመር ወኔን ይጠይቃል፡፤ ኃላፊነት መውሰድን ይፈልጋል፡፡ ካለንበትና ከለመድነው ሁኔታ ውስጥ ፈልቅቆ መውጣትን ይፈልጋል፡፡ …
ምርኩዝ 15
እንደ_ህዝብ….ሐምሌ 11 ቀን 2013 በግራንድ ኤሊያና ሆቴል አዳራሽ!
ምርኩዝ 16
አፋፍ እለተ እሁድ ነሐሴ 16 ቀን 2013 በግራንድ ኤሊያና ሆቴል አዳራሽ!
ምርኩዝ 17
የከውኑ ሞገስ 3 እለተ እሁድ መስከረም 30 ቀን 2014 በኢንተር ኮንቲኔንታል ሆቴል (ኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል) አዳራሽ!
ምርኩዝ 18
የተፈተንኩለት እሁድ ታህሳስ 3 ቀን 2014 ዓ.ል ፒያሳ ቸርችል ጎዳና በሚገኘው በግራንድ ኤሊያና ሆቴል አዳራሽ!
ምርኩዝ 19
ያልተጻፈ ዕለተ ቅዳሜ ከቀኑ ፒያሳ በሚገኘው በግራንድ ኤሊያና አዳራሽ!
ምርኩዝ 20
የረመዳን ቀለማት 3 ዕለተ እሁድ መጋቢት 18-7-2014 በወዳጅነት ፓርክ!