አዩብ አደም ለማግኘት አቶ አዩብ አደም – ከአዲስ አባበ ዩኒቨርሲቲ በሲቪል ምህንድስና ቢ ኤስ ሲ የተመረቀ– በኮር ኮንሰልቲንግ ኢንጂነርስ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር በአማካሪ መሀንዲስነት ለአራት ዓመታት ያገለገለ– በሲኒማቶግራፊ በግራፊክ ዲዛይን አጫጭር ስልጠናዎችን የወሰደ– ከቱርኩ ቲ አር ቲ ተቋም ኢንተርናሽናል ሚዲያ ትሬኒንግ ሰርተፊኬት ያገኘ– የተለያዩ የቴሌቪዥን እና የሬዲዮ ፕሮግራሞች አዘጋጅ እና አቅራቢ– የተለያዩ ህዝባዊ መድረኮችን አስተባባሪ እና መሪ– በአፍሪካ ቲቪ የተለያዩ ፕሮግራሞች አዘጋጅና አቅራቢ– በአሊፍ ራዲዮ ፕሮግራም አቅራቢ– በሚንበር መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን ዋና ሥራ አስኪያጅ