ቲቪ ፕሮግራሞች

ስኞ

አዘጋጅ
ሁሴን ከድር
ረቡዕ ከ2:00- 3:00
በሕይወት መንገድ ላይ ከሜዳውም እስከ ጉብታው፣ ከዳገቱ እስከቁልቁለቱ በረጅሙ ተጉዘው አንዳች ለማኅበረሰቡ ፋይዳ ያለው ተግባር የከወኑና ለትውልዱ አርዓያ መሆን የሚችሉ ክቡዳንን የሚያስተዋውቅ ፕሮግራም ነው።

አዘጋጅ
ሙሀመድ አብደላ
ሰኞ ከምሽቱ 2:00-3:00 

ሕግን አለማወቅ ከተጠያቂነት አያድንም እንዲሉ በሁለንተናዊው መስክ ማለትም የፍትሐብሔር፣ የወንጀለኛ መቅጫ ሕግና ሸሪዓዊ ሕጎች የምንላቸው ምንና ምን ናቸው? የሚለውን የሙስሊሙን ሕብረተሰብ ጥያቄ የሕግ ባለሙያዎችን በመነጋገር የሚቀርብ ዝግጅት ነው።

ቅዳሜ

ሚንበር ቴክ
አዘጋጅ መሀመድከረም አህመድ እና ጀሚልግራኝ
ቅዳሜ ምሽት 2:00-3:00
በቴክኖሎጂ ዙሪያ ሀሳቦችን እንዲሁም ቲክኒካል የሆኑ የሚያጠነጥን ሳምንታዊ ፕሮግራም