መሀመድ ፈረጅ ለማግኘት አቶ መሀመድ ፈረጅ – በስነ-ፅሑፍ እና ጋዜጠኝነት ሰርተፊኬት– በተለያዩ የህትመት ሚዲያዎች በአምደኝነት የሰራ– የተለያዩ የቴሌቪዥን እና የሬዲዮ ፕሮግራሞች አዘጋጅ እና አቅራቢ– የተለያዩ ህዝባዊ መድረኮችን አስተባባሪ እና መሪ– የማስታወቂያ ባለሙያ– በሶሻል ወርክስ ከብርሃን ኮሌጅ ዲፕሎማ– በቶም ፊልምና ፎቶግራፊ ሰርተፍኬት– የመወዳ ኪነጥበባት ዳይሬክተር የነበረ– በአፍሪካ ቲቪ የተለያዩ ፕሮግራሞች አዘጋጅና አቅራቢ– በአሊፍ ራዲዮ የፕሮግራም ዋና አዘጋጅ– በሚንበር መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን ማናጀር