መሀመድ ሰዒድ ለማግኘት አቶ መሀመድ ሰዒድ – ከሃረማያ ዩኒቨርሲቲ በማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ– በብሪቲሽ ካውንስል የእንግሊዝኛ ቋንቋ ሰርቲፊኬት– በአፍሪካ ቲቪ የቶክ ሾው ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢ የነበረ– በተለያዩ የመድረክ ስራዎች በዳእዋና መድረኮችን በመምራት የተሳተፈ– በአፍሪካ ቲቪ የተለያዩ ፕሮግራሞች አዘጋጅና አቅራቢ– በአሊፍ ራዲዮ ፕሮግራም አዘጋጅ– በሚንበር መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን የማርከቲንግ እና ፕሮሞሺን ማናጀር