ሁሴን ከድር
አቶ ሁሴን ከድር
– ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በቴአትር ጥበባት የመጀመሪያ ዲግሪ
– ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በስነ-ጽሁፍ ሁለተኛ ዲግሪ
– በጋዜጠኝነት ከ1992-2000 ዓ.ም ከ5 በላይ በሚሆኑ የህትመት ሚዲያዎች ከሪፖርተርነት እስከ አዘጋጅነት የሰራ
– በብሄራዊ እና በሐገር ፍቅር ቴአትር ቤቶች ከ1989-1997 በተጋባዥ አርቲስትነት የሰራ
– በኢትዮጲያ ራዲዮ ከ1986-1990 ድረስ በቅዳሜ የመዝናኛ ፕሮግራም የተለያዩ ጽሁፎችን ሲያቀርብ የነበረ
– በአፍሪካ ቲቪ የተለያዩ ፕሮግራሞች አዘጋጅና አቅራቢ
– በአሊፍ ራዲዮ ፕሮግራም አዘጋጅ
– በ1999 በማኅበራዊና ኪነ ጥበባዊ ጉዳይ ላይ ያተኩር የነበረ መጽሔት ላይ የሠራ
– ABBI weekly ጋዜጣ ላይ የሠራ
– ከ2000-2003 የነጃሺ ኦዲዮ ቪዥዋል ፕሮዳክሽን ሥራ አስኪያጅ
– ከ2004 -2006 የነጃሺ ማተሚያ ድርጅት የትርጉምና የመጽሐፍ ዝግጅት ክፍል የሠራ
– ከ2006 ጀምሮ በግል መጽሐፍት አዘጋጅ፣ አርታኢና አሳታሚ
– አምስት መጽሐፍትን ተርጉሞ ያሳተመ
– በሚንበር መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን – ፕሮግራም ሱፐርቫይዘር