አዳዲስ መረጃዎች

ኢትዮጵያ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ስር ትገኛለች።

ኢትዮጵያ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ስር ትገኛለች።

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቁጥር 5/2014 ተመጣጣኝ ኃይልን ስለመጠቀም እና ስለማይታገዱ መብቶች ምን ይላል ?

  • የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የተመለከቱ የአስቸኳይ ጊዜ እርምጃዎችን ለማስፈጸም አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው ሕግ አስከባሪ አካላት ተመጣጣኝ ኃይል እንዲጠቀሙ መመሪያ ለመስጠት ይችላል።
  • የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ በሚያወጣቸው መመሪያዎች በሚወስናቸው ውሳኔዎች እና በሚወስዳቸው እርምጃዎች በሕገ መንግስቱ አንቀፅ 93 (4)(ሐ) መሰረት ሊታገዱ የማይችሉ የሕገ መንግስት ድንጋጌዎችን እና
    መብቶችን ማክበር ይኖርበታል።

NB : በኢትዮጵያ ከትላንት ጀምሮ ተፈፃሚ እየሆነ የሚገኘው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በሃገር ህልውና እና ሉዐላዊነት ላይ የተደቀነን አደጋ ለመከላከል የታወጀ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button

People Who viewed ThisX

የማስታወቂያ ማገጃ አብርተዋል!

ድረ ገፁን ለመጎብኘት እባክዎን በመጀመርያ የማስታወቂያ ማገጃዎን ያጥፉ።